img

የተለያዩ ዝግጅቶች

img

የማረፊያ ክፍሎች

img

መመገቢያ ስፍራዎች

img

ስብሰባዎች

img

የአየር ሁኔታ  

ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

img


ከቦሌ አለም -አቀፍ አየር ማረፊያ በቅርብ ርቀት በመሀል አዲስ አበባ ዉስጥ በተመቻቸ ማዕከል ላይ የሚገኘዉ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ዝነኛዉ ብሔራዊ ቴያትርን ፤ የቀይ ሽብር ሰማዕታት ሙዝየምን ና ልዩልዩ  ሬስቶራንቶችን ለመጎብኘት ምቹ  ሁኔታን  ይፈጥርሎታል፡፡

ሞቅ ደመቅ ያለ ግብዣ አዲስ አበባ ከተማ ያለዉ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተወዳዳሪ የሌለዉ ልዩ መስተንግዶ ያቀርብልዎታል!

ታሪካዊዋ የአዲስ አበባ ከተማ ካላት መስህብ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ እርካታ ሰጪ አገልግሎት በሆቴላችን ያገኛሉ፤ ንቁና ታዛዥ ሠራተኞቻችን እያንዳንዱን የሚያሰኝዎትንና የሚያስፈልጎዎትን አገልግሎት ለሟሟላት  ዝግጁ ስለሆኑ ለሥራም /ቢዝነስ ሆነ ለመዝናናት ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን በመምረጥዎ አልተሳሳቱም /ዕድለኛ ንዎት፡፡

ካሉን ሦስት የምግብ አዳራሾች/ሬስቶራንቶች  በአንዱ በመመገብ ይደሰቱ ወይም የማረፊያ ክፍል በመያዝ  24 ሰዓት አግልግሎት የሚሰጠዉን የክፍል ዉስጥ መስተንግዶ ይጠቀሙ በሎቢ ባራችን  በመገኘት የሚያሰኝዎትን/የመረጡትን መጠጥ በማዘዝ ጥምዎን ያርኩ!

ቦታ ለማስያዝ

አድራሻችን

Address: Ras Abebe Aregay Avenue Mexico
Phone: +251 115 517187
Fax: +251 115 518477 / 2024
Email: info@wabeshebellehotel.com.et